Presented by George Meelalii
BULBULA - BULBULA, 93
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ብልብላ በተለምዶ 93 ማዞሪያ የሚባለው ሰፈር ውስጥ G+11 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 3 ቤቶች ሲኖሩት በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቴራስ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ በቤቱ ቁጥር ፣ ጠንካራ ጥበቃ ይገኙበታል።

ያለእቃ እስከ 70,000 ብር የመከራየት አቅም አለው።
Property Images
Link copied!
Back