Presented by George Meelalii
MEGENANA - MEGENANA, SHOLA GEBEYA
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ G+21 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ 2 ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ ነገሮች ለነዋሪው እንደ አገልግሎት ያቀርባል።

አሁን ላይ ሙሉለሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ እና ሰዎች እየኖሩበት የሚገኝ ህንፃ ነው!
Property Images
Link copied!
Back