Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, OLOMPIYA
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ከደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ሲሆን፣ ህንፃው G+12 ሆኖ በተገነባና በወለል 4 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ እና አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ለነዋሪው ቆንጆ እይታ ያለው ሰፊ እንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ (አንድ ቤዝመንት ጨምሮ) ፣ ጄኔሬተር ፣ ኢንተርኮም ፣ 2 ሊፍት ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር ፣ ትራንስፎርመር ፣ አነስ ያለ ግቢ እና ቴራስን ያቀርባል።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, OLOMPIYA
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 31,999,000 ETB
- Area (sqm): 162.00
- Per SQM (Birr): 197,525
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 2
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (159,995.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (479,985.00 ETB)
- Listing Date: 27 Oct 2025
- Sold Date: 13 Jun 2026
Link copied!