Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, WENGILAWIT
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
nየሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ጂም ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ የጋር መአድ ቤት ፣ ቴራስ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ አለው የመሳሰሉ አግልግሎቶችን ይዟል።
አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 አመት ገደማ ይሆነዋል።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, WENGILAWIT
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 20,000,000 ETB
- Area (sqm): 154.00
- Per SQM (Birr): 129,870
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 3
- Floor: 9
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (120,000.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (280,000.00 ETB)
- Listing Date: 09 Nov 2025
- Sold Date: 14 Aug 2026
Link copied!