Presented by George Meelalii
SEMMIT - SEMMIT, ST GEORGE
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
 የሚገኘው ሰሚት ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሲሆን 20ሺ ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ግቢው በውስጡ መዋኛ ገንዳ ፣ ሱቆች ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መቆያ የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ የተሰራ እና በወለል 5 ቤቶች ፣ 2 ሊፍት ያሉት ነው።

ቪዲዮ የቆየ በመሆኑ የቤቱ ስራ ስነወቀርፀው አላለቀም ነበር አሁን ቤቱ ሙሉለሙሉ አልቋል። ሰዎች እየኖሩበት ይገኛል።

Property Images
Link copied!
Back