Presented by George Meelalii
SARBET - SARBET, AU
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት አካባቢ በሚገኝ G+7 ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጥሩ ጥበቃ ፣ በቂ የመኪና መቆሚያ ፣ ቴራ
(ኪችን እና መታጠቢያ ቤት አለው)፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ አገልግሎት የጀመሩ ሊፍት እና ጀነሬተር አለው።

$1,800 ድረስ ተከራይቶ የነበረ እና በዲፕሎማቱ ተመራጭ የሆነ አፓትመንት ነው።

ለቪዲዮ ጥራት ይቅርታ እንጠይቃለን
Property Images
Link copied!
Back