FURNISHED 2 BEDROOM APARTMENT IN ALEM CINEMA
For Rent · Apartment · Fully Furnished

FURNISHED 2 BEDROOM APARTMENT IN ALEM CINEMA

BOLE, ALEM CINEMA, BOLE

Monthly Rent ETB 320,280
Enquire
2 Bedrooms
2 Bathrooms
127 m² Size
4 Floor
Fully Furnished Furnishing

Rental Terms

Monthly RentETB 320,280
Service ChargeETB 7,000
Minimum Rental Period3 Months — standard price

Description

#ቤቱ የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ G+13 ተደርጎ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል መዋኛ ገንዳ፣ ጂም፣ በወለል 4 ቤቶች፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ ለቤቱ ተለይቶ የተሰጠ የራሱ የመኪና ማቆሚያ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ ቴራስ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የድግስ ቦታ በተጨማሪ እንግዳ መቀበያ እና አነስ ያለ ግቢ አለው። ማስታወሻ 1: በአሁን ሰዓት $3,000 ዶላር (በወቅታዊ ምንዛሬ ግምት 480,420 ብር) በወር ተከራይቶ ነው። ማስታወሻ 2: ቤቱ በውጭ ዜጎች የተከራየ በመሆኑ ውስጡን ለማሳየት ፍቃደኛ አይደሉም፤ ስለዚህ ቤቱን እራሱን ማየት ለጊዜው አይቻልም፣ ተመሳሳዩን ነው የሚጎበኘው (የተጠቀምነውም ቪዲዮ ተመሳሳዩን ነው እንጂ እራሱን አይደለም!)።

Property Details

Size127 m²
Bedrooms2
Bathrooms2
KitchenClosed Kitchen
FurnishingFully Furnished
Floor4
Apartments per Floor4
Year Built2016
Sub-CityBOLE

Features

What's Included

Living Room

SofaTVCurtains

Bedroom

BedWardrobe

Dining

Dining Table

Kitchen

RefrigeratorCooker / StoveMicrowaveWashing Machine

Price history

Monthly Rent today ETB 320,280/mo

No change since this listing went up — every monthly rent move is recorded here from now on.

Location

BOLE, ALEM CINEMA, BOLE

Sell Your Property